IVECO የአካል መለዋወጫዎች:-
ደህንነቶን ለመለካት የተሰራ እና ወጪ ቆጣቢ።

Iveco ን በመምረጥ አንድ ወይም ከዚያ በላይ የአካል ክፍሎችን መተካት ከፈለጉትክክለኛ መለዋዎጫዎች ብቸኛው መድትሄ ናቸው ለ:-

የተሽከርካሪውን ከፍተኛ ብቃት ጠብቆ ማቆየት።
ምክንያቱም እውነተኛ የአካል ክፍሎች በተለይ ከዲዛይን ደረጃ ጀምሮ ለአይቬኮ ተሽከርካሪዎች የተሠሩ ናቸው።

የከፍተኛ ተዓማኒነት ዋስትና ማግኘት።
ምክንያቱም ለመጀመሪያ ጊዜ ከተሽከርካሪዎ ጋር በትክክል ይጣጣማሉ።

ጊዜን እና ገንዘብን መቆጠብ።
ምክንያቱም እነሱ ከተሽከርካሪዎች ጋር በትክክል የሚገጥሙ፣ ተስማሚ፣ በፈጥነት እና በቀላሉ ሊገጣጠሙ ይችላሉ።

የአካል ክፍሎችን ለመጠገን የሚመከሩ ምክሮች።