ስለ ኢቬኮ (IVECO) እና ስለ ምርቶቹ የበለጠ ለማወቅ ከፈለጉ እባክዎን በኢትዮጵያ ውስጥ የኢቬኮ (IVECO) ሕጋዊ አከፋፋይ ያነጋግሩ: አውቶሞቲቭ ማኑፋክቸሪንግ ካምፓኒ ኦፍ ኢትዮጵያ ሼር ካምፓኒ (አምቼ) የቦሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 06 ቤት ቁ .30 ፖ.ሳ.ቁ 5736 ፣ አዲስ አበባ ፣ ኢትዮጵያ ስልክ፡ አጠቃላይ መረጃ ለማግኘት ፡+251 116 463352/53/54/11 ለተሽከርካሪ ሽያጭ ፡ + 251 11 646 33 49 ለመለዋወጫ እና ጥገና አገልግሎት ፡ +251 116 463340 ኢሜል ፡ info@amceiveco.com