ለንግድዎ ምርጥ አጋርዎን ያግኙ
IVECO Daily
በተፈጥሮ ጠንካራ የሆነ
የንግድ ሥራ አጋርዎ ለእርስዎ የሚሆን ስርዓት
የ ኢቬኮ(IVECO) የቁፋሮ እና የግንባታ ተሽከርካሪ የማይቻለውን የሚቻል መሆኑን የሚያሳይ ተሽከርካሪ ነው ፡፡
እስትራሊስ ኤክስ ዌይ (Stralis X-WAY) ደረጃውን ከፍበማድረግ ከመንገድ ውጭ ትልቅ ጭነት እንደሚጭን አሳይታል ።
ቀልጣፋ እና በቀላሉ ሊንቀሳቀስ የሚችል አዲሱ ዩሮ ካርጎ በአዲስ ዲዛይን እና ተግባራዊ ሆኖ መጣ።
የእርስዎ ዴይሊ ሙሉ በሙሉ አዲስ የሆነ ዴይሊ ነው-በተፈጥሮው ጠንካራ ፣ በሚያስደንቅ ሁኔታ ቀላል ፣ ምቹ እና ለመያዝ(ለመንዳት) ቀላል ነው ፡፡