ኢቬኮ (IVECO) ለእያንዳንዱ ፍላጎት ፣ ለእያንዳንዱ አካባቢ እና ለእያንዳንዱ ተልእኮ የጭነት መኪና አለው።

ኢቬኮ (IVECO) ለእያንዳንዱ ፍላጎት ፣ ለእያንዳንዱ አካባቢ እና ለእያንዳንዱ ተልእኮ የጭነት መኪና አለው።

በአፍሪካ ውስጥም እንዲሁ ኢቬኮ (IVECO) የዓለም መሪ የጭነት መኪና እና የቫን አምራች ነው ። ሁሉም ሞዴሎች ለማንኛውም የአየር ንብረት፣ጭነት ለጭንት እና ዕቃ ለመጓጓዣ ትግባሮት የሚሆን።

ለዚህም ነው ለአፍሪካ የኢቬኮ (IVECO) ሬንጅ (range) የተቀረፀ እና በገበያው ውስጥ በተሻለ ሁኔታ ተስተካክሎ እንዲሠራ ተደርጓል፤ የሥራ ሁኔታዎች በጣም የሚፈለጉበት እና የአየር ጠባይም በጣም ከባድ ሊሆኑ የሚችሉበት አካባቢያዊ ሁኔታ ጋር ተስማሚ የሆነ፡፡

ሁሉም ሞዴሎች በ ዩሮ 3 ሞቃታማ ስሪት ተሰራጭተዋል እና ጠንካራ እንዲሆኑ በልዩ መሣሪያዎች የቀረቡ፣ በጥሩ ሁኔታ የሚሰሩ እና ለማንኛውም የአየር ንብረት እና የአጠቃቀም ሁኔታ ምቹ ናቸው ፡፡

ምስጋና ይግባውና ግንኙነቱ ሰፊ የሆነ አከፋፋዮዎቹ (ሻጮቹ) ፣ የመሸጫ ቦታዎቹ እና የጥገና አገልግሎት ማዕከሎቹ በተለያዩ ቦታዎች ይገኛሉ፤ IVECO ብዙ ልምድ እና ችሎታ ባላቸው ቴክኒሽያኖች ፈጣን ፣ ቀልጣፋ እና አስተማማኝ ዋስትና ያለው የጥገና አገልግሎት ይሰጣል፡፡
ብሮሹር
Web Part Error: A Web Part or Web Form Control on this Page cannot be displayed or imported. The type could not be found or it is not registered as safe. Correlation ID: bd811fa1-21e4-8041-c697-e46e1f86e19f.