በሁሉም የመሬት አቀማመጦች ላይ መንቀሳቀስና ደህንነት
IVECO T-WAY በተለያዩ ባህሪያቱና ተግባራቱ ምክንያት እያንዳንዱን አይነት ተልዕኮ ያለ እንከን ለማከናወን፣ በሁሉም መልከዓ ምድር እና ሁኔታዎች ላይ ተከታታይነት ያለው ከፍተኛ ምርታማነትን ለማቅረብ ሊያስመካ ይችላል፡፡ በመንገድ ላይ እና ከመንገድ ውጭ ከፍተኛ ደህንነትን በማረጋገጥ ተልእኮዎን በብቃት ያጠናቅቃል፡፡
ከመንገድ ውጭ የሚያገለግል HI-TRONIX የማርሽ ሳጥን
በ12 እና 16-ፍጥነት HI-TRONIX አውቶሜትድ የማርሽ ሳጥን በጣም አስቸጋሪ የሆኑትን ከመንገድ ውጣ ውረድ ሁኔታዎችን ለመቋቋም እንደ ሮኪንግ ሞድ፣ ከመንገድ ውጪ ሁኔታ፣ ክሬፕ ሞድ እና 4 ተቃራኒ ማርሾች ካሉ በርካታ ተግባራት ተጠቃሚ መሆን ይችላሉ።
የሙሉ በሙሉ ሞጁላር ሰስፔንሽን ንድፈ ሀሳብ
IVECO T-WAY የፓራፖሊክ እና ከፊል ኢፒሌፕቲክ የአየርና ሜካኒካል ሰስፔንሽኖች አማራጭ በመስጠት የመጨረሻውን ደረጃ ተለዋዋጭነት ይሰጣል፡፡
AWD እና PWD
IVECO T-WAY እጅግ ተፈላጊ የሆኑትን ጨምሮ የእያንዳንዱን ተልዕኮ መስፈርቶች ለማሟላት የተሟላ የAWD እና PWD አቀማመጥ ይሰጣል፡፡
የፍሬኖች አፈጻጸምና ደህንነት ማሻሻያዎች
አዲሱ የEBS ሲስተም በሁሉም ጎማዎች ላይ ከሚገኙት የዲስክ ፍሬኖች ጋር ሲዳመር የተሽከርካሪውን አፈጻጸም በአስደናቂ ሁኔታ በማሻሻል ቀጥሎም የአሽከርካሪውን፣ የተሽከርካሪውን እና የሁሉንም የመንገድ ተጠቃሚዎች ደህንነት ያሻሽላል፡፡