የነዳጅ ማጣሪያ የሚጫወታዎች ቁልፍ ሚናዎች።

የ "common rail"* አስራር ስርጭት እየተስፋፋ በመምጣቱ ለናፍጣ ነዳጅ ማጣሪያ ጥራት ለኢንጀክሽን ስርዓቱ ጥበቃና ብቃት አፈፃፀም አስፈላጊ ነው።

IVECO ምን ተመራጭ ያደርገዋል  ትክክለኛ  ማጣሪያ

IVECO ምን ተመራጭ ያደርገዋል ትክክለኛ ማጣሪያ

የ Iveco የነዳጅ ማጣሪያዎች በተለየ መንገድ ለእርሶ ሞቶር የተሰሩ እና አራት ዓይነት ብክለቶችን በማስወገድ የነዳጁን ንፅህና ያረጋግጣሉ:-

አስፈላጊ የማጣሪያ ተግባሮች

IVECO ትክክለኛ የነዳጅ ማጣሪያዎች ሶስት ተጓዳኝ ባህሪያት አሏቸው:-

ማጣሪያው የተሰራበት እቃ:- ከፍተኛ ቴክኖሎጂ ውጤት
እነዚህ 3 ባህሪዎች መኖራቸውን ለማረጋገጥ የማጣሪያው የተሰራበት ጥራት ወሳኝ ነው።
Iveco የሁሉም መጠኖች አብዛኛዎቹን ቅንጣቶችን የሚያቆም ባለብዙ ንብርብር ማጣሪያ እቃ ይጠቀማል።

ለአጠቃቀም ጥገና የሚሰጡ ምክሮች ማጣሪያዎን ከቀዳሚው ማጣሪያ ጋር በዓመት አንድ ጊዜ እንዲቀይሩ ይመከራል*።

የአጠቃቀም ጥንቃቄዎች

  • ማጣሪያው ያልታሸገ ከሆነ በውስጡ አቧራ እንዳይከማች ለመከላከል ገልብጠው ያስቀምጡ
  • ሁሌም አካሉን ይያዙት
  • ለመግጠም እንዲቀል መግጠሚያው ጋር ትንሽ ዘይት ያድርጉበት


* ቆይታው በአጠቃላይ የአገልግሎት ቆይታው የታየው ፣ለተጨማሪ መረጃ እባክዎን የተሽከርካሪዎን የጥገና መመሪያ ወይም የማጣሪያውን ቡክሌት ይመልከቱ።