ፍሪስዮኑ በሞተሩ እና ካምቢዮ መካከል መካኒካዊ አገናኝ ነው።


የፍሪሲዮኑ ተግባር:-

  • ሃይለዙሪትን ለማስተላለፍ እና የማርሽ መለዋወጥን መፍቀድ ነው።
  • ለሾፌሩ ተስማሚ የመንዳት ምቾት በመስጠት የሞተር ንዝረትን ለማዳከም።
  • ምቹ የሆነ ፔዳል እና በቀላሉ ማርሽ እንድንቀይር ያደርግልናል

IVECO ትክክለኛ ፍሪሲዮን:- ዋና ጥቅሞች
የኦሪጅናል እቃዎችን አቅርቦት መምረጥ የተሽከርካሪዎን ዕድሜ ማራዘሚያ እና በብቃት እና ምቾት ረገድ የተሻለ አፈፃፀም ለማረጋገጥ ዋስትና ነው።

የተሻሻለ ምቾት ማለት ያለምንም ጭንቀት ማሽከርከር ማለት ነው፣ ይህም የመካኒካዊ ክፍሎችን ዕድሜ ያራዝማል በተለይም መለዋወጫዎችን።

IVECO ምን ተመራጭ ያደርገዋል ትክክለኛ ፍሪስዮን
ፍሪሲዮኑ ሃይል አመንጪ ከሆኑ ክፍሎች ውስጥ አንዱ አካል ሲሆን ለተሽከርካሪው ለጠቅላላ ብቃት ወሳኙና አለው። Iveco ብቻ ትክክለኛ ጥራት ያላቸው ፍሪሲዮኖች እና እቃዎች ከተመጣጣኝ ዋስትና ጋር ይመጣሉ፣ እንዲሁም እውነተኛ ደህንነት ይሰጣሉ።