አዲሱ አይቬኮ ዴይሊ ቫን ከአዳዲስ አስማሚ እና በማስተዋል ከተዘጋጁ መፍትሄዎቹ ጋር በንግድ ስራ ስኬት ውስጥ እውነተኛ ጓደኛዎ ነው፡፡ ከዚህ በተጨማሪም የወንበር ትራስ፣ የጀርባ መደገፊያ እና ከስፖንጅ የተሰራ የራስ መደገፊያ በመያዝ በአይነቱ የመጀመሪያው LCV የሆነው አዲሱ አይቬኮ ዴይሊ ቫን ከተሽከርካሪዎ ጋር በቃል እንዲነጋገሩ ከማስቻሉም በተጨማሪ ለተሽከርካሪው አጠቃቀምዎ እና ፍላጎቶችዎ በትክክል ታስበው የሚዘጋጁትን ሲበዛ ለግል ተስማሚ አገልግሎቶችን በቋሚነት ከማስፋፋት ጋር በቴክኖሎጂ እያደጉ መሄድዎን እንዲቀጥሉ ያስችልዎታል፡፡ በጣም ለሚፈለጉ ስራዎች በጥንካሬ የሚያገለግል - በአዲሱ አይቬኮ ዴይሊ በጣም የሚፈለጉ ስራዎችዎን በፍጥነትና ውጤታማነት ይሰራሉ፣ ጊዜዎን ይቆጥባሉ፣ ትርፋማነትዎን ያሻሽላሉ እንዲሁም አካባቢዎን ይጠብቃሉ፡፡ በአኗኗርዎ ውስጥ ምርጥ አፈጻጸም ያለው - በላቀ ትራንስሚሽኑና ከፍተኛ ብቃት ባለው ሞተሩ፣ በነዳጅ ቆጣቢነቱና አነስተኛ TCO አማካኝነት በዴይሊ መኪናዎ ዕለት ከእለት፣ ከዓመት ዓመት ምርጥ አፈጻጸም እንዲያቀርቡ ሊተማመኑ ይችላሉ፡፡
አዲሶቹ መቀመጫዎች የመቀመጫ ትራስ፣ የጀርባ መደገፊያና የስፖንጅ የራስ ማስደገፊያ በመያዝ የመጀመሪያው LCV:
አዲሱ ማኑዋል የማርሽ ሳጥን በምርጥ መቀየሪያና ትክክለኛነት እጅግ ጥሩ የመንዳት/ማሽከርከር ተሞክሮዎችን የሚያቀርብልዎ ሆኖ፡ ከቀዳሚ ሞዴሎች ጋር ሲነጻጸር በራሱ መቀየርን በ50% ይቀንሳል፣ ለ350,000 ኪሜ ዘይት መቀየርን አይፈልግም፣ የፍሪሲዮኑን የአገልግሎት ጊዜ በ18% ያራዝመዋል፡፡ ✔︎ በጥበብ የተሰራ የመቀየሪያ ምቾት ✔︎ በትክክል በመስራቱ በአይነቱ ምርጥ ✔︎ የተሻሻለ ውጤታማነት ✔︎ አዲስ ሙሉ የሴንቴቲክ ዘይት ✔︎ እጅግ በጣም ጥሩ የቶርክ ክብደት ሬሺዮ (8.8 Nm/kg)
ፍጹም የሚያስደስት ማሽከርከር/መንዳት
*በEuro V አይነት ያገኙታል፡፡
የአዲሱ አይቬኮ ዴይሊ ዘመናዊ የሹፌር አጋዥ ሲስተሞች በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ ይረዱዎታል እንዲሁም በከባድ የትራፊክ መጨናነቅ ውስጥ ሆነው በሚያሽከረክሩበት ወቅት ጭንቀትዎን ያስወግዱልዎታል፡፡ በጣም አነስተኛ የእለት ከእለት ድካም እና ከፍተኛ ደህንነት ጥቅሞችን ያገኛሉ፡፡
ዴይሊ የላቀ የማሽከርከር ተሞክሮና ፍጹም ምቹ የስራ ቦታ የሚፈጥር ቴክኖሎጂ ይጠቀማል፡፡ በመኪናው ላይ ከተሳፈሩ በኋላ ያለው ሕይወት ከመቼውም ጊዜ በበለጠ ቀላል፣ ምቹ እና የበለጠ ውጤታማ ነው። ቀላል፣ ግልጽ መስተጋብር አዲሱ ባለከፍተኛ ጥራት የቀለም ማሳያ ክላስተር ለተጠቃሚ ምቹ የሆነ ሊታወቅ የሚችል በይነገጽ በማቅረብ ከዴይሊ መኪናዎ ጋር መስተጋብር ለመፍጠር እና ከተሽከርካሪዎ ምርጡን ለማግኘት የሚያስፈልጉዎትን ሁሉንም ቁልፍ ሴቲንጎች እና መረጃዎችን በቅጽበት ማግኘት ያስችላል። የHI-ግንኙነት: አዲሱ መረጃ ሰጪ ሲስተም ዴይሊ ባለ 7’’ ስክሪን፣ የDAB ራዲዮ፣ የድምጽ መለያ፣ የTomTom® የመኪናና ጭነት መኪና የአሰሳ ሲስተም እና የኋላ የካሜራ ማሳያ የሚይዝ ለተጠቃሚ ተስማሚ መረጃ ሰጪ ሲስተም አለው፡፡መኪናው ላይ ከተሳፈሩ በኋላ በቀላሉ በApple CarPlay and Android Auto™ አማካኝነት የዲጂታል ህይወትዎን ማምጣት የሚችሉ ሲሆን ይህ እያሽከረከሩ ሳሉ መሳሪያዎን እንዲያዩ እና በተሟላ ሁኔታ ደህንነትዎ ተጠብቆ መተግበሪያዎችዎን እንዲጠቀሙ ያስችልዎታል፡፡ ከፍተኛ እይታ የሚሰጥ LED አዲሶቹ ሙሉ LED መብራቶች በተጨማሪ አሻግረው በሚሰራጩ ፈጣን ጨረሮች አማካኝነት እይታን እና የመሰናክሎች ግንዛቤን በ15% ያሻሽላሉ፡፡ ጠንካራ የንድፍ መግለጫ በሚሰጡበት ጊዜ የLED መብራቶቹ እጅግ በጣም ረጅም ህይወት ስላላቸው በጠቅላላ የባለቤትነት ወጪዎን ይቆጥባሉ፡፡ ምንም የትኩረት መከፋፈል አይኖርም፣ ምንም ልፋት አይኖርም የላቀ የማሽከርከር ምቾትና ኤርጎኖሚክስ የዴይሊ አጠቃላይ የማስነሻ ሲስተም ዲዛይን በተሳፋሪ መኪናው ላይ በሚሳፈሩበት ወቅት የማይረሳ የህይወት ተሞክሮ በሚያስገኝልዎ መልኩ በድጋሚ ተዘጋጅቷል፡፡ መሪውን ለማስነሳት እና ለተሻለ ምቾትና ኤርጎኖሚክስ ትክክለኛውን የማሽከርከሪያ ቦታ ለማዘጋጀት አክሲያል እና እና የማዕዘን ማስተካከያዎችን* ማድረግ ይችላሉ፡፡ ትንሹ፣ ከቆዳ የተሰራው ባለ ብዙ ተግባር መሪው በተለያዩ አቅጣጫዎች በጣቶችዎ እንዲቆጣጠሩ እና ለእግርዎ ተጨማሪ ቦታ እንዲያገኙ በማስቻል ለጠቅላላ ምቾትዎ ተጨማሪ ምቾት ይጨምርልዎታል፡፡
ለእርስዎ ቅርብ የሆነውን የኢቬኮ (IVECO) አከፋፋይ ይፈልጉ