ኢቬኮ በኢትዮጵያ ውስጥ

ኢቪኮ አዲስ ቴክኖ ፕሮ2(TechPro2) የተሰኘ የወጣቶች ሥልጠና ኘሮግራም ይፋ አደረገ ፡፡

በዓለም ዙሪያ የሚገኙ አካባቢያዊ ማህበረሰቦችን መደገፍ የ ሲኤን ኤች (CNH) ኢንዱስትሪ (NYSE: CNHI /MI: CNHI) በኢንዱስትሪው ውስጥ እንደ ዓለም አቀፍ መሪ እውቅና ያገኘበት ዘላቂነት ወደ ሚያገኝበት ዋነኛው መስክ ነው። የዚህ አካሄድ አንዱ ምሳሌ እ.ኤ.አ. በ 2011 ለመጀመሪያ ጊዜ በዓለም አቀፍ ደረጃ በ CNH ኢንዱስትሪ ውስጥ የተጀመረው የ ቴክኖ ፕሮ2(TechPro2) የቴክኒክ የወጣቶች ስልጠና ፕሮግራም ነው ፡፡ ይህም የወጣቶችን ሙያዊ እና ማህበራዊ እድገትን የሚያስፈልጋቸውን ክህሎቶች እና መሳሪያዎች እንዲሰጣቸው በማድረግ ነው ፡፡ለወደፊቱ ለወደፊቱ ብሩህ የሆነ ተስፋ ስለሚያስፈልጋቸው ነው፡፡

ጣሊያን ውስጥ ሚላን ከተማ በሚገኘው ለትርፍ ያልተቋቋመ ድርጅት እና የፕሮግራሙ አጋር ከሆኑት ከፎንዛዚዮን ኦፔራ ዶን ቦኮ ጋር እ.ኤ.አ. ግንቦት 30 ቀን አዲስ የመክፈቻ መርሃ ግብር በኢትዮጵያ በዶን ቦስኮ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ተካሂዳል ፡፡ ዝግጅቱ ከ ሲኤን ኤች (CNH) ኢንዱስትሪ ፣ ከኢቬኮ ፣ በሀገሩ አከፋፋይ ከሆነው አምቼ እና ከዶን ቦስኮ ነጋዴዎች መካከል የአከባቢው መንግስት ፣ የመገናኛ ብዙኃን እና ተማሪዎች በተገኙበት ህብረተሰቡ አስፈላጊ የሆነ የትምህርት ተነሳሽነት ለማሳወቅ የመክፈቻ ፕሮግራም አድርጋል፡፡

አምቼ (አውቶሞቲቭ ማኑፋክቸሪንግ ካምፓኒ ኦፍ ኢትዮጵያ ሼር ካምፓኒ) እ.ኤ.አ. በ 1970 በኢትዮጵያ መንግስት ተመሰረተ፡፡ ኢቬኮ ኤስ.ፒኤ (IVECO S.p.A) 70 በመቶውን እና የኢትዮጵያ መንግስት 30 በመቶውን የሽርክና ንግድ ይዞ የሚንቀሳቀስ ድርጅት ነው ፡፡ አምቼ በአሁኑ ወቅት የኢቬኮ (IVECO) መኪናዎች ፣ የጭነት መኪናዎች እና የጭነት አካላት ገጣጥሞ ያወጣል ፡፡

ወርክሾፑ ብቃት ባላቸው መካኒኮች ፣ ዘመናዊ ማሽኖች በመታገዝ ለ ኢቬኮ (IVECO) ተሽከርካሪ ባለቤቶች አገልግሎት እና ጥገና ለመሰጠት ሁሌም ዝግጁ ነው፡፡

አምቼ መለዋወጫዎችን በተገቢ ሁኔታ ይይዛል እንዲሁም በተለያየ የሀገሪቱ ክፍሎች የመለዋወጫ ሽያጭ ማዕከላት አሉት በዚህም ምክነያት ደንበኞች እውነተኛ የሆነውን መለዋወጫ ለመግዛት እድሉ አላቸው ፡፡

የ ኢቤኮ-አምቼ (IVECO-AMCE) ደንበኞች መኪኖቻቸው አገልግሎታቸውን ሙሉ በሙሉ እና በተቀላጠፈ ሁኔታ ማስኬዳቸውን አረጋግጠዋል ፡፡

አምቼ ትራከር (Trakker) AT380T38H ከባድ የጭነት መኪና ለንግድ እንደሚሆን በአለም ዙሪያ አሳይቷል ወይም አስመስክራል ፡፡

ይህ ሞዴል በኢትዮጵያ ባለፉት 10 ዓመታት ውስጥ ወደ ከ10000 ተሽከርካሪዎች ይገኛሉ፡፡