በተፈጥሮ ጠንካራ የሆነ

አዲሱ የእርስዎ ዴይሊ ሙሉ በሙሉ-አዲስ ዴየሊ ነው፡በተፈጥሮው ጠንካራ ፣ በሚገርም ሁኔታ ቀለል ያለ ፣ ምቹ እና ላያያዝ (ለመንዳት) ቀላል። አዲስ ንድፍ (ዲዛይን) የተሽከርካሪ መጠን (volumes) ምቹ ነው ። አዲሱ ዊልቤዝ ዳይናሚክ (dynamic ) አያያዝን ያሻሽላሉ ፡፡ አዲሱ የክብደት እቀባ (suspensions) ጠንካራ ሆኖ የተሰራ እና ችሎታው የተሻለ ነው።

ብዙ ጭነት የሚጭን፣የመጫኛ ክፍሉም በጣም ምቹ እና የነዳጅ ፍጆታ አንስተኛ ለንግድ ሥራ የሚሆን ተሽከርካሪ ነው።

አዲሱ ምርት ዴሊይ ሙሉ በሙሉ እንደገና ተቀይሷል ለእያንዳንዱን ቀላል የንግድ ማጓጓዣ ፍላጎት ለማማላት፣ በአዲስ ጽንሰ-ሀሳብ ፣ በአዲስ ተሽከርካሪ ፣ በአዲስ ትውልድ (ዘመናዊ) የዴሊ ተሽከርካሪዎች.

በአገርዎ ስለምታገኘው የኢቬኮ (IVECO) ምርት ተጨማሪ መረጃ ለመጠየቅ አከፋፋይዎን ያነጋግሩ።

ፈጣን በሆነ ሁኔታ ለመረከብ መኪናዎቹ ዝግጁ ናቸው