አገልግሎቶች

አዲሱ ዴሊይ ከተሽከርካሪ እጅግ የላቀ ነው - በምርቱ እና በአገልግሎቶቹ መካከል ፍጹም የሆነ ውህደት የሚያሟላ እና የተሟላ የትራንስፖርት መፍትሔ ነው ፡፡
የ ኢቬኮ (IVECO) አውታረመረቡ ለትልቅነቱ እና ለችሎታው ብቁ ነው ፣ የ ኢቬኮ (IVECO) የጥገና ማዕከሎች የአምራቹን ጥራት በአንድ ላይ ያጣምራሉ አዲሱን ዴይሊ (DAILY) ከሚያውቁት ቴክኒሻኖች ችሎታ ጋር ፣ ማንም እንደማያውቅ ነው።
የተዋጣለት ምርመራ እና የጥገና መሣሪያዎች ውጤታማነትን እና ፈጣንነትን ያረጋግጣሉ እንዲሁም የርቀት ክወናዎችንም ያደርጋል።

የመለዋወጫ ዕቃዎች
የአዲሱ ዴይሊ (DAILY) አፈፃፀም በኦሪጂናል የ ኢቬኮ (IVECO) መለዋወጫ ዕቃዎች ፣ የቁሶች እና የአቅራቢዎች ምርጫ ውጤት እና ልዩ፣ ጠንካራ የምርት ሙከራው የተረጋገጠ ነው ።
የ ኢቬኮ (IVECO) ኦሪጂናሉ መለዋወጫ ዕቃዎች ሬንጅ ሁሉም አዲስ ዕቃዎች ብቻ አይደለም ሰፊ ምርጫ ያለው እንደገና የታደሱ ሞተሮች፣ የማርሽ ሳጥኖችን እና የተለያዩ ዕቃዎች ፣ የጥገና ወጪዎችን እና አካባቢያዊ ተፅእኖን ለመቀነስ ትክክለኛ አማራጭ ነው።
ኢቬኮ (IVECO) ደንበኞቻቸውን የአዲሱ ዴይሊ (DAILY) የህይወት ዘመን ሙሉ ደንበኞተቹን ይረዳል ከጊዜ ወደ ጊዜ ትክክለኛውን የአፈፃፀም ፣ እሴት እና ምርታማነት ጥምረትን በማረጋገጥ።

መሣሪያዎች
በልዩ አዲስ የኢቬኮ (IVECO)ልዩ መለዋወጫዎች ሬንጅ አማካኝነት አዲሱን ዴይሊ ማበጀት እና በጣም የራስዎ አጠቃቀም ፍላጎቶች ጋር ሙሉ ለሙሉ የሚስማማ እንዲዎን ማድረግ ይችላሉ ፡፡
ዋና ዋና አቅራቢዎች እና የ ፊያት (Fiat) እስታይል ( Style) ማእከል ጋር በመተባበር የተገነባው የአዲሱ ዴይሊ መለዋወጫዎች ሬንጅ የተስፋፋ እና ፣ ደህንነቱ ፣ ተግባራዊነቱ ፣ ምቾቱ ፣ ዲዛይኑ እና ቴክኖሎጂ ው የተጠበቀ እንዲዎን ሙሉ በሙሉ ታድሷል።

ኦርጅናል ሉብሪካንቶች(ቅባቶች) (LUBRICANTS)
አዲሱ ዴይይ ከአዲሱ የሞተር ዘይት“PETRONAS URANIA”, ልዩ ቀመር ጋር ይመጣል ፣ የተሻለ አፈፃፀምን አለው ፣ ዘይት መቀየር እና በዝቅተኛ የነዳጅ ፍጆታ መካከል ረዘም ያለ ጊዜ ይኖራል።