የአይቬኮ ትራከር የጭነት መኪናዎች ለኢትዮጵያና ለምስራቅ አፍሪካ ከፍተኛ ጥራት ያለውን የምግብ ዘይት ለሚያመርተውና ለሚያከፋፍለው የፊቤላ አግሮ ፕሮሰሲንግ ኮምፕሌክሰ ተልዕኮ በእጅጉ የሚመቹ ናቸው።