አይቬኮ እና በኢትዮጵያ የንግድ ወኪሉ የሆነው አምቼ ለመጀመሪያ ጊዜ ለማንኛውም ተልእኮ ፍጹም ምቹ የሆኑ በቁጥር 15 ዴይሊ የቀላል ጭነት ተሽከርካሪዎችን ለረዥም ጊዜ ደንበኛቸው ለሆንው ኢስት አፍሪካ ቦትሊንግ አክሲዮን ማህበር (EABSC) ብቸኛ የኮካ-ኮላ ምርቶች አምራች እና አከፋፋይ በኢትዮጵያ አስረከቡ፡፡