ET
EN
Toggle navigation
Search
IVECO FOR YOU
MENU
የተሽከርካሪ አዋቃሪ
Daily E3
S-WAY E3
T-WAY E3
አከፋፋይ ያግኙ
አግኙን
ምርቶች
በጥሩ መንገድ ላይ
ቀላል ክብደት (3.5 – 7 ቶን)
ዴይሊ ቫን
ዴይሊ ካብ
መካከለኛ (9 - 18 ቶን)
ዩሮ ካርጎ (Eurocargo)
ከባድ (> = 18 ቶን)
IVECO S-WAY
ከመንገድ ውጭ
ቀላል ክብደት (3.5 – 7 ቶን)
ዴይሊ 4x4 (Daily 4x4)
መካከለኛ (9 - 18 ቶን)
ኢሮካርጎ 4x4 (Eurocargo 4x4)
ከባድ (> = 18 ቶን)
IVECO T-WAY
ቅድመ-ባለቤትነት
ከሽያጭ በኋላ
መለዋወጫ
ተጨማሪ መለዋወጫዎች
ተነሳሽነት
የፕሬስ ክፍል
አውታረ መረብ
ኩባንያ
IVECO እና እሴቶቹ
ስለ አምቼ
Home
Information request
ችሎታ ወይም ውጤታማነት
በሁለት የተለያዩ ንድፎች ፣ የተለያዩ ዊልቤዝ ለቫኖችና እና ለቻንሲ ካቦች፤ አዲሱ ዴሌይ በደረጃው ካሉ ተሽከርካራች በጣም ሁለገብ ተሽከርካሪ ነው ፡፡
አዲሱ Daily በተለያየ ዓይነት መልኩ እናገኛለን ፡- በቻንሲ ካቦች መልክ፣ የተሳፋሪ መቀመጫዎች ያሉት ካቦች መልክ ፣ ቻሲ ብቻውን ካብ ወይም ቦዲ ሳይጫንበት መልኩ (ቻንሲ ካዎል) ፣ በቫኖች መልክ ፣ በፊል-መስኮት ያላቸው ቫኖች መልክ እና ሚኒባሶች ፡፡
የቻሲ ካቡ አጠቃላይ የተሽከርካሪ ክብደት ከ 3.5 እስከ 7 ቶን ፣ ከ 3000 እስከ 4750 ሚ.ሜ ዊል ቤዝ እና የሰውነት ርዝመት እስከ 6190 ሚ.ሜ. ነው፡፡ አዲሱ ነጠላ ጎማ ባለ 4100 ሚሜ ዊልቤዝ የሆነው ስሪት ሁሉንም የዴሊ ልዩ ባህሪያቶችን የጠበቀ ሲሆን እንዲሁም ይበልጥ የተሻለ መነዳት ችሎታ የዳበረ ነው፡፡
የቫኑ አጠቃላይ ተሽከርካሪ ክብደት ከ 3.5 እስከ 7 ቶን ሲሆን ፣ የመጫኛ አቅሙ ከ 9 እስከ 19.6 ሜ3 ነው ፡፡
ቫኑ በሶስት ዓይነት ርዝመት(ቁመት)፡- በ1545 ፣ 1900 እና 2100 ሚሜ ይገኛል ፣ እረጅም ሰዎች እንደልባቸው እንዲቆሙ እና በመጫኛ ክፍሉ ውስጥ መንቀሳቀስ እንዲችሉ ተደርጎ የተሰራ ነው ፡፡
የተሽከርካሪው ርዝመት ከ 5560 እስከ 7500 ሚ.ሜ እና ዊልቤዙ ከ 3000 እስከ 4100 ሚሜ ይለዋወጣል ፡፡