ET
EN
Toggle navigation
Search
IVECO FOR YOU
MENU
የተሽከርካሪ አዋቃሪ
Daily E3
S-WAY E3
T-WAY E3
አከፋፋይ ያግኙ
አግኙን
ምርቶች
በጥሩ መንገድ ላይ
ቀላል ክብደት (3.5 – 7 ቶን)
ዴይሊ ቫን
ዴይሊ ካብ
መካከለኛ (9 - 18 ቶን)
ዩሮ ካርጎ (Eurocargo)
ከባድ (> = 18 ቶን)
IVECO S-WAY
ከመንገድ ውጭ
ቀላል ክብደት (3.5 – 7 ቶን)
ዴይሊ 4x4 (Daily 4x4)
መካከለኛ (9 - 18 ቶን)
ኢሮካርጎ 4x4 (Eurocargo 4x4)
ከባድ (> = 18 ቶን)
IVECO T-WAY
ቅድመ-ባለቤትነት
ከሽያጭ በኋላ
መለዋወጫ
ተጨማሪ መለዋወጫዎች
ተነሳሽነት
የፕሬስ ክፍል
አውታረ መረብ
ኩባንያ
IVECO እና እሴቶቹ
ስለ አምቼ
Home
Information request
አዲሱ ንድፍ ወይም ዲዛይን
አዲሱ ዴይሊ በሁሉም መልኩ እጅግ በጣም ጥሩ የሆነ ቫን ነው ሙሉ በሙሉ እንደገና በአዲስ መልክ ተስተካከለ የቀረበ ነው ፣ በመንገድ ላይ እጅግ በጣም ጥሩ፣ ለመንዳት እጅግ በጣም ቀላል የሆነ እና በደረጃው ካሉ መኪኖች ምርጥ የመጫን አቅም ያለው ነው። 80% የሚሆኑት ቦዲ ሥራው (bodywork) እንደገና ተስተካክላል ፣ ቻንሲው (chassis) ላይ የተመሠረተ ፍሬም (framework) ዋነኛ የሆነውን የዴይሊ (DAILY) ጥንካሬ እና ዘላቂነት እንዲጠበቅ ያደርገዋል።
የተሻለ አቅም እንዲኖረው ዊልቤዙ (wheelbase) እንደገና ተስተካክላል ፣ በጠቅላላው ርዝመት እና በመጫኛ ክፍል ርዝመት ጋር አዲሱ 3520 እና 4100 ሚ.ሜ ዊልቤዝ (wheelbases)ያለው ሲሆን ይህም የመሬት ልኬቶችን እና የመጫኛ መድረክን ሳይነካው የኋላ መከለያውን በመቀነሳሉ የተለያየ ዊልቤዝ (wheelbases) እንዲኖረው ተደርጋል። በዚህ መንገድ ከ 9 በላይ እና እስከ 20 ሜትር ኪዩብ ያህል ሙሉ በሙሉ አዲስ የመጫኛ አቅም አለው ፡፡ አዲሱ 18 እና 19.6 m3 ሞዴሎች በደረጃቸው ካሉ ተሽከርካሪዎች አንፃር ሲታይ የጭነት መጠኑ ምርጥ ነው ፡፡ አዲሱ የ 10.8 m3 ስሪት የመጫን ችሎታው በአንፃራዊ ሲታይ በጣም ጥሩ ነው (ማለትም የመጫኛው ክፍል ርዝመት እና ጠቅላላ ርዝመት መካከል ያለው ግንኙነት) ።