ET
EN
Toggle navigation
Search
IVECO FOR YOU
MENU
የተሽከርካሪ አዋቃሪ
Daily E3
S-WAY E3
T-WAY E3
አከፋፋይ ያግኙ
አግኙን
ምርቶች
በጥሩ መንገድ ላይ
ቀላል ክብደት (3.5 – 7 ቶን)
ዴይሊ ቫን
ዴይሊ ካብ
መካከለኛ (9 - 18 ቶን)
ዩሮ ካርጎ (Eurocargo)
ከባድ (> = 18 ቶን)
IVECO S-WAY
ከመንገድ ውጭ
ቀላል ክብደት (3.5 – 7 ቶን)
ዴይሊ 4x4 (Daily 4x4)
መካከለኛ (9 - 18 ቶን)
ኢሮካርጎ 4x4 (Eurocargo 4x4)
ከባድ (> = 18 ቶን)
IVECO T-WAY
ቅድመ-ባለቤትነት
ከሽያጭ በኋላ
መለዋወጫ
ተጨማሪ መለዋወጫዎች
ተነሳሽነት
የፕሬስ ክፍል
አውታረ መረብ
ኩባንያ
IVECO እና እሴቶቹ
ስለ አምቼ
Home
Information request
አያያዝ
አዲሱ ዴሌይ አሁን ለመንዳት ይበልጥ ቀላል እና የበለጠ ለመንዳት የሚያነሳሳ ነው ፣ መንጃ ፍቃድ ያላቸው ሰዎች መኪና ውን መንዳት ይችላሉ ፡፡
አዲሱ ንድፍ ከ ረዥም ዊል ቤዝ እና የዋላ ኦቨር አንጉን በመቀነስ ሚዛኑን ያሻሻለ እና ለአነዳድ ምቹ ቫን ነው ቀልጥፍናውን ሳይለው በተያዙ ቦታዎች ውስጥ ያልተለመደ ቅልጥፍና
አዲሱ የ ኳድ-ሊፍ (QUAD-LEAF) የፊት ክብደት እቀባ(suspensions) ሙሉ ጭነት ቢኖር እንኳን ድንገት ቢባዝን እንኳን ከፍተኛ መረጋጋት እነዲኖር ያደርጋል ፡፡
በሁሉም የ 3.5 ቶን ነጠላ ጎማ ሞዴሎች ላይ መደበኛ ነው ፣ አዲሱ የክብደት እቀባ(suspensions) በእጥፍ የሚያወዛወዝ ክንድ እና ባሌስትራ( leaf spring) ያለው አራት ማእዘናዊ ስርዓት ይጠቀማል ፣ የ እንቅስቃሴ( kinematic) ባህሪን ለማሻሻል የሚሰሩ የተወሰኑ ማዕዘኖች ተሰልተው ሙሉ በሙሉ እነደገና ተቀይረዋል፡፡
በርካታ ዋና ዋና ክፍሎች ፡- እንደ መስቀለኛ አካል (cross member) የሞተር ቋትን አካቶ ጥብቅነትን( rigidity) ለመጨመርና እና አጠቃላይ ክብደትን ለመቀነስ እንደገና ተስተካክለዋል፡፡
የ ኳድ-ሊፍ (QUAD -LEAF) የክብደት እቀባ በጣም ጥሩ የተሽከርካሪ ቁጥጥር ፣ ከፍተኛ ጥንካሬ እና ከፍተኛ አፈፃፀም (የ1900 ኪ.ግ መደበኛ ከፍተኛ ጭነት) ያደርጋል፡፡
በተለይ ለከባድ አፕሊኬሽኖች የ ‹ኳድ-ቶር እገዳን› (ሁሉም ካቦች ላይ እና ቫኖች ባለ መንታ ጎማዎች ላይ በ3.5 ቶን አንስቶ መደበኛ (standard) ነው) ፣ በባሌስትራ (leaf spring) ምትክ ቶርዥን ባር (torsion bars) እና አክስሉ 2500 ኪ.ግ ክብደት (2100 kg እስከ 5 ቶን)