ዲዛይን ወይም ንድፍ

የአዲሱ Daily ንድፍ(ዲዛይን) እንዲሁ ልዩ የሆነ ባሕርያቱን ያሳያል።

በደረጃዎቹ ካሉት መኪኖች ቴክኒካዊ ባህሪዎቹ እና አፈፃፀሙ የተለየ ፣ እንደ መኪናው ማራኪነት ለትራንስፖርት ብቁነቱ (ባለሙያነቱ) ማንነቱን በኩራት ያሳያል

ሙሉ በሙሉ አዲስ የሆነ ተሽከርካሪ ነው: 80 በመቶው የቫን የሰውነት ሥራ አካላት እንደገና ተስተካክለው ፣ በቻሲ ላይ የተመሠረተ ማዕቀፍ (framework) ፣ የ ደይሊ ጥንካሬ እና ዘላቂነት ዋናው እምብርት ተጠብቋል፡፡

ከፊት ለፊቱ የተለያዩ ሞጁሎች ድብልቅ ነው ፡ የግንባር መስታወቱ ጠፍጣፋ ክፈፎቹ በአንድ መስመር የተደገፉ ፣የፊት መብራቱ መስመሩን ይዞ ከጎን ማሳያ መስታወቶች ጋር ይገናኛሉ ፡፡ ክብ የሆነ የሞተር ክዳን(ሽፋን) መሆኑ ሞተሩን በቀሉ ማግነት እንችላለን ፡፡ የታችኛው ታች ፣ ፓለረውልቶቹ ጠንካራ እና ቀጥ ያለ አግዳሚነትን የሚይዝ መንገድን ይበልጥ ለማጎልበት ወደ ጠንካራ የጎማ ቅስት ይስፋፋሉ ፡፡ የአዲሱ DAILY ቅርፅ ከአሠራሩ ጋር በቅርብ የተቆራኘ ነው። የፊት መብራቶቹ ከፍ ብለው የተሠሩት በአነስተኛ ግጭቶች የሚመጡ ጉዳትን ለማስወገድ ነው ፡፡
የተጨመረው የመስታወት ወለል ስፋት ጋቢናውን የበለጠ ብርሃን እነዲኖረውና እና ቀጥ ያለ እይታን ያሻሽላል ፡፡ የአዲሱ ጋቢና ንድፍ (ዲዛይን) እንዲሁ የተሽከርካሪ አየር ማቀነባበሪያ ያሻሽላል።

የአዲሱ ዴሌይ ኢሮጎኖሚክ (ergonomic) አዲስ ዳሽቦርድ እና ብዙ ክፍሎች ያሉት ሲሆን ሹፌሩ ሁሉንም በቀላሉ ማግኘት ይችላል (አምስት የሚዘጋ ክፍሎች ፣ ሶስት DIN ክፍሎች እና ሶስት የመጠጫ ኩባያ መያዣዎች ፣ በተጨማሪም አንዳንድ ዕቃዎች እንደ ስልኮች እና ታብሌቶች መያዣዎች እንዲጠቅም ተደርጎ የተሰራ)